search

እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ


እጩ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማስተዋወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የወጋገን ባንክ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የባንክ ኮርፖሬት ገቨርናንስ መመሪያ ቁጥር SBB/62/2015 አንቀጽ 8.2.4 እና በወጋገን ባንክ አ.ማ. የቦርድ ምልመላ አሰራር ደንብ አንቀጽ 8.12 መሰረት ለድሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው የተመለመሉትን ባለአክሲዮኖች ስም ዝርዝር ለሚመለከተው ሁሉ እንደሚከተለው ይፋ ያደርጋል፡፡


ሀ. ተጽእኖ ፈጣሪ ያልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ በሚሳተፉበት ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ 8 እጩዎች
1 ወ/ሮ ፈሪዳ አህመድ መሐመድ
2 አቶ መንግስተአብ ገብረኪዳን ገብረእግዚአብሄር
3 ጉና የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ አተይ ታደለ ባሶ)
4 አቶ ተፈሪ ሓጎስ ደስታ
5 አቶ ካሕሳይ ኃይሌ ገሰሰው
6 አቶ ፍትሀነገስት ገብሩ አብርሃ
7 ሳባ እምነበረድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ አርአያ መርእድ ግደይ)
8 አቶ ፋሲል ጊዮርጊስ መለሳ

ለ. ሁሉም ባለአክሲዮኖች (ተጽእኖ ፈጣሪ የሆኑትም ያልሆኑትም) በአጠቃላይ በሚሳተፉበት ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ 14 እጩዎች
1 ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ ተፈራ ሞላ ሀብተየስ)
2 ቱምሳ ኢንዳውመንት ለኦሮሚያ ልማት (አቶ ፍቅሩ ጂሬኛ ሾኔ)
3 አቶ ታደሰ አዳነ ገብሩ
4 አምባሰል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ አህመድ ያሲን መሐመድ)
5 አቶ ቴድሮስ ሐጎስ ተስፋይ
6 ወ/ሮ ማሕታ እምባየ ገብረማርያም
7 አቶ ዓቢይ ፅጌ ገብረክርስቶስ
8 ወ/ሮ ሙሉ ብርሃነ ወልደማርያም
9 ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (አቶ አማኑኤል ገብረኪዳን በርሀ)
10 አቶ ደማስ ዘውዱ አታለለ
11 ዶ/ር ኪዳኑ እስጢፋኖስ ነጋ
12 አቶ ፀጋይ ወ/እየሱስ ስብሃትለአብ
13 አቶ አባይ ከበደው ግደይ
14 አቶ መስፍን ታደሰ በላይነህ

ሐ. ተጠባባቂዎች
1 አቶ ቴዎድሮስ ውሂብ ወልደማርያም
2 አቶ ፍሰሃ አፈወርቂ ገብረ
3 ወ/ሮ ንግስቲ ምሩጽ ገብረስላሰ
4 ኒው ሚለንየም ኢንስቲትዩት አ.ማ. (አቶ ይርጋለም ነጋ ሐንጣል)
5 አቶ አርአያ ወርቅነህ ደስታ

የወጋገን ባንክ አ.ማ. የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ

ጥቅምት 2 ቀን 2010 ዓ.ም.

 Exchange Rate

extrate
    November 02, 2017
  Buying Selling
us  USD 27.0369
27.5776
gb  GBP 35.9483 36.6673
eu EUR 31.4088 32.037

Get In Touch

Wegagen Tower, Ras Mekonnen St.,
Kirkos Sub-city, Infront of Addis Ababa Stadium
Tel: 0118787919
P.O.Box: 1018, Addis Ababa, Ethiopia

E-mail: info@wegagenbanksc.com
Swift: WEGAETAA